Ibnu Mas'oud Islamic Center Apps

ዝክረ ረመዳን 1.8
ዝክረ ረመዳንከረመዳን ጋር የተያያዙ አጀንዳዎች የሚያብራራ App ነው። ከዚህ ቀደም በዋናው የፌስቡክገፃችንእንዲሁም በዝክረ ረመዳን ገፅ በተከታታይ ስለፆም የለቀቅናቸውን ፅሁፎች እና ስእሎችለማካተትሞክረናል።በተጨማሪም፤ ፃምን የተመለከቱ ጠቃሚ መፅሀፎች፣ በራሪ ወረቀቶች እና የድምፅ መልእክቶችምተካተውበታል።تطبيق أحكام الصيام / أمهرية - أثيوبياإعداد - مركز ابن مسعود الإسلامي بأديس أبابا
አሳሳቢ ትምህርቶች ለህዝበ ሙስሊሙ 4.9
አሳሳቢ ትምህርቶች ለህዝበ ሙስሊሙከጠቃሚ የማብራርያ ማስታወሻዎች ጋርይህ በሸይኽ አብዱልዓዚዝ ኢብኑ አብዲላህ ኢብኑ ባዝ (ረሂመሁላህ) “አዱሩሱል ሙሂማህ” በሚልርዕስተዘጋጅቶየአማርኛ ትርጉሙ በመስከረም2004 በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ለህትመት የበቃው መጽሀፍ ሲሆን ጥሩ መማማሪያ ነው።الدروس المهمة لعامة الأمة للشيخ ابن باز رحمه الله / أمهرية-أثيوبيامن مطبوعات مركز ابن مسعود الإسلامي بأديس أبابا
ዝክረ ረመዳን 2.0
ፆም ኢባዳ እንደመሆኑ ተቀባይነት ይኖረው ዘንድ እውቀትን መሰረት ያደረገ መሆን አለበት። ይህ የረመዳን ፆምህግጋትን ለማስተማር የተዘጋጀ አፕ ሲሆን በመጠን አነስተኛ ሆኖ ብዙ ትምህርተቶችን ያቀፈ ይሆን ዘንድ ጥረትአድርገናል። የምናዘጋጃቸው አፖች አላማ ትምህርት ማስተላለፍ ብቻ በመሆኑ ከማስታወቂያ እና ክፍያ ነፃናቸው። በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።
ሐጅና ዑምራ 1.0
As the ebud, it must be based on knowledge for acceptance.
ጣሃራና ሰላት 1.0
ሰላት ኢባዳ እንደመሆኑ ተቀባይነት ይኖረው ዘንድ እውቀትን መሰረት ያደረገ መሆን አለበት። ይህ ጣሃራናሰላትህግጋትን ለማስተማር የተዘጋጀ አፕ ሲሆን በመጠን አነስተኛ ሆኖ ብዙ ትምህርቶችን ያቀፈ ይሆን ዘንድጥረትአድርገናል።
ዛዱል መዓድ 1.0
Zadul Mohd is a website for a series of current andcontemporarylectures published by Ustad Ahmed Adam years ago.